በየዕለቱ ከምሽቱ አንድ ሰዓት እስከ ሁለት ሰዓት የሚተላለፈውን የዶይቼ ቬለ የአማርኛ ቋንቋ ዕለታዊ ሥርጭት እዚህ ያዳምጡ
ትምህርት ለአፍሪቃ እድገት ቁልፍ ሚና አለው። ይሁንና ትምህርት ቤቶችና ዩኒቨርስቲዎች በበቂ ሁኔታ የሉም። በማዳመጥ መማር የተባለው የዶቼ ቬለ አዲሱ የመገናኛ ብዙኃን የርቀት ትምህርት በሁሉም የአህጉሪቱ ክፍሎች ዕውቀትን ለማዳረስ ይጥራል።
በዚህ ርዕስ ስር ዶይቸ ቬለ ለወጣት ሴቶች እና አዳጊ ሴቶች ታዳሚዎቹ የሚሆኑ የቪዲዮ እና የድምፅ ዘገባዎችን ያቀርባል። ዘገባዎቹ በተለይ እድሜያቸው በአስራዎቹ ለሚገኙ አዳጊ ሴቶች ዝምታቸውን እንዲሰብሩ መድረክ የሚሰጥ ነው። አዘጋጆቹም በዚያው የእድሜ ክልል የሚገኙ አፍሪቃውያን ሴት ተማሪዎች ናቸው።